Fasiledes High School Reconstruction

Home/Fundraising/Fasiledes High School Reconstruction
Loading Events

? ለአንጋፋው የፋሲለደስ አጠ/፪ኛ ደረጃ ት/ቤት ግምባታ እና እድሳት ለMarch 14/202O በ Seattle Ethiopian Community Center ሊደደረግ የነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ እና እራት ግብዣ በሲያትል እና አካባቢው በተከሰተው CoronaVirus (COVID-19) ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።
በዚህ አጋጣሚ የቅድሚያ መግቢያ ትኬት የገዛችሁ ቀጣይ የፕሮግረም ቀን እስክናሳውቅ የቀደመ ቀናነታችሁን እንዳይለዬን እያልን አሁንም የመግቢያ ቲኬት መግዛትና ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መጪውን የፕሮግራም ቦታ፣ ቀንና ሰዓት በማኅበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች ዘዴዎ አማካኝነት የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

Leave A Comment

Title

Go to Top