ዓድዋ የባህልና የታሪክ ኅብረት – Adwa Cultural And Historical Alliance

2020-08-26T22:10:49-07:00

ስንደጋገፍ እንቆማለን ! የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ፕሮግራም ኑ!ዓድዋ የባህልና የታሪክ ኅብረት የሚያከናውነውን አርአያነት ያለው ተግባር ተባብረን እንደግፍ! ተቋሙ እያከናወነ ያለውን መልካም ሥራ በሚደግፉ ኢትዮጵያውያን አስተባባሪነት የትዘጋጀ!